Eagle Hills Abu Dhabi Expands To Ethiopia With The Launch Of “La Gare”

ADDIS ABABA (Eagle Hills Abu Dhabi)– Under the patronage and in the presence of H.H. Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia, Eagle Hills – an Abu Dhabi-based private real estate investment and development company, has ventured into the Ethiopian market with the launch of La Gare, the dynamic downtown of Addis Abiba boasting one […]

Read More Eagle Hills Abu Dhabi Expands To Ethiopia With The Launch Of “La Gare”

What Communication is all about!

Most importantly of all, keep in mind that communication is not about you, your opinions, your positions or your circumstances. It’s about helping others by meeting their needs, understanding their concerns, and adding value to their world. Do these things and you’ll drastically reduce the number of communications problems you’ll experience moving forward.

Read More What Communication is all about!

#WakeUpAfrica “Our identity as Ethiopians and our identity as Africans will not let this come to pass. The humiliation our ancestors have faced throughout the continent for centuries will not be resuscitated in these lands upon which the green, gold and red colors of independence have inspired many to successfully struggle for their freedom!”Abiy Ahmed Ali ‘Swahili Nation’

Read More #WakeUpAfrica “Our identity as Ethiopians and our identity as Africans will not let this come to pass. The humiliation our ancestors have faced throughout the continent for centuries will not be resuscitated in these lands upon which the green, gold and red colors of independence have inspired many to successfully struggle for their freedom!”Abiy Ahmed Ali ‘Swahili Nation’

“ትረፊ” ያላት ነፍስ ?……ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋያመለጠው መንገደኛ አስገራሚ ታሪክ

እድለኛው አንቶኒዮስ ከዛሬው የአውሮፕላን አደጋ በስንፍናው ህይወቱን አድኗል ። ቦሌ አየር ማረፍያ ዘግይቶ በመድረሱ ከጉዞው የተስተጏጎለው ግሪካዊ መንገደኛ ከሞት ተርፏል። ግሪካዊው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኛ አንቶኒዬስ ማቭሮፕሎስ ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በኢትዮጵዯ አየር መንገድ ET 130 ለመሳፈር ሰሞኑን ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል። መንገደኛው አንቶኒዮስ ታድያ ዛሬ ማለዳ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ተነስቶ መዳረሻውን ናይሮቢ ኬንያ […]

Read More “ትረፊ” ያላት ነፍስ ?……ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋያመለጠው መንገደኛ አስገራሚ ታሪክ

ስለ ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ ብድር አሰጣጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ የብድር አገልግሎት አቅርቧል።በዚህ አገልግሎት እንዴት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል? ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዳያስፖራ የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ በሚያቀርብበት ጊዜም የሚከተሉትን ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፤ የመኖሪያ እና/ወይም የሥራ ፈቃድ፣ አመልካቹ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የታደሰ ፓስፖርት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ ዜጋ […]

Read More ስለ ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ ብድር አሰጣጥ

የጀግኖች ህያው ምስክርነት

አርሶ አደር እሸቴ ሞገስ ልጃቸው ይታገሱ እሸቴ አስከሬን አጠገብ ሆነው በተጋድሎ መሐል ያስተላለፉት ሙሉ የስልክ ንግግር፦ አቶ እሸቴ – ምሽግ እንደያዝን ከበቡን። እሺአቶ እሸቴ – ከልጄ ጋር ነበርኩ። እሺአቶ እሸቴ – አሁን ይሄን የምነግርህ በቃ እኛ እየሞትን ነው። እንድታስተላልፍ ነው። እሺአቶ እሸቴ – እዛ አሰፋ ታዬ ቤት ውስጥ እኔ አምስቱን ይታገስ አንዱን በሽጉጥ ገደልን። እሺአቶ […]

Read More የጀግኖች ህያው ምስክርነት

ስለ ታዋቂዋ ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን መንበሩ በጥቂቱ

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ፤ ባለፉት ወራት የጥበብ ፤ የመረጃ እና የመዝናኛ ሰዎችን ግለ-ታሪክ እያቀረበ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከዚህ በታች የጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይንን ታሪክ ታነባላችሁ፡፡ ብርቱካን በኢትዮጵያ ሬድዮ በዜና ፋይል እውቅና ካተረፉ ጥቂት ጋዜጠኞች አንዱዋ ናት፡፡ ማናት- ብርቱካን የ5 አመቷ ልጅ ብርቱካን በሱቅ ውስጥ የተወለደችው በ1958ዓ.ም. ታኅሣሥ 13 ቀን በንግድ ሥራ ከሚተዳደሩት ከአባቷ አቶ ሐረገወይን መንበሩና […]

Read More ስለ ታዋቂዋ ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን መንበሩ በጥቂቱ

ዘጠኙ የግንባታና ተዛማጅ የስራ ቦታዎች ደህንነት መጠበቂያ ዘዴዎች፤ በስንታየሁ ተረፈ

1. ሁሉም ሰራተኞች አግባብነት ያለው የስራ ላይ ደህንነት ስልጠና እንዲወስዱ በማድረግ ውድ ስራ ማሰማራት /Start with safety training 2. በየጊዜው ተከታታይነት ያለው የአደጋ ተጋላጭነት ሁኔታዎች ያለመኖራቸውን ማረጋገጥና ሲገኝም አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ/Minimise and manage risk 3. የግንባታ ቦታው ላይ መውጫና መግቢያ በሮችን፥ ለባለሙያዎች፥ሃላፊዎችና ተሽከርካሪዎች የተከለከሉ/የተፈቀዱ ቦታዎችን መከለል ስርቆትንም ጭምር ስለማስቀረቱ/ Site security 4. የግንባታ ስራው ከመጀመሩ […]

Read More ዘጠኙ የግንባታና ተዛማጅ የስራ ቦታዎች ደህንነት መጠበቂያ ዘዴዎች፤ በስንታየሁ ተረፈ