“ቤተክርስቲያንን እንወቅ፥ ቅጥሯንም እንገንባ” በሚል የተዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በዶሃ ኳታር የተካሄደው ዐውደ ርዕይ ተጠናቀቀ።
በባህረ ሰላጤው አገራት የመጀመሪያ የሆነውና በ537 ስኩየር ሜትር በሚሸፍን መሬት ላይ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሚጠይቅ ወጭ እየተገነባ ያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የዶሃ ጽርሃ አርያም ቅድሥት ሥላሴ ሕንጻ ግንባታው በመፋጠን ላይ ነው። የዚሁ ህንጻ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅና ምዕመኑ አኩሪ አገራዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲቆይ ያስችላል በሚል ቤተ ክርስቲያኒቷ ያዘጋጀችው አውደ ትርኢት በትናንትናው እለት […]
Read More “ቤተክርስቲያንን እንወቅ፥ ቅጥሯንም እንገንባ” በሚል የተዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በዶሃ ኳታር የተካሄደው ዐውደ ርዕይ ተጠናቀቀ።