Main points under the remarks made by Dr. @seleshi_b_a, Minister of Water, Irrigation and Energy of #Ethiopia, at the United Nations Security Council open briefing on the issue of Grand Ethiopian Renaissance Dam (#GERD).

Thanks Republic of South Africa (@AUChair2020) and the Democratic Republic of Congo (@AUChair2021) for their effective facilitation of the African Union led talks to resolve the outstanding issues and reach a mutually acceptable outcome under the auspices of the AU. We’re dealing with a hydroelectric dam project, which is not the first of its kind […]

Read More Main points under the remarks made by Dr. @seleshi_b_a, Minister of Water, Irrigation and Energy of #Ethiopia, at the United Nations Security Council open briefing on the issue of Grand Ethiopian Renaissance Dam (#GERD).

“Ethiopia has continued to position itself as the continental hub for investment and regional integration.”~ ᴊᴏᴜʀɴᴀʟɪsᴛ ᴠɪᴄᴛᴏʀ ʙᴏʟᴏʀᴜɴᴅᴜʀᴏ

In a precise and superbly put article, Victor Bolorunduro – a Qatari-resident Nigerian journalist, cherishes Ethiopia as ‘the beacon of hope for Africa’. He mainly highlighted Ethiopia’s weighty contribution to pan-Africanism (victory of Adwa); its prominent role in the formation of the OAU and holding African values high through its ancient civilization and history of […]

Read More “Ethiopia has continued to position itself as the continental hub for investment and regional integration.”~ ᴊᴏᴜʀɴᴀʟɪsᴛ ᴠɪᴄᴛᴏʀ ʙᴏʟᴏʀᴜɴᴅᴜʀᴏ

አስታራቂ ሀሳብ…

ሁሉም ይታረቅ …አስቲራቂ፩. ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፪. ታሪኩ ጋንካሲ – “ዲሽታ ጊና” ጊናየምድር ሥራ እንጂ ‘ሚያስጠይቅበእሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅ፡

Read More አስታራቂ ሀሳብ…

የ262 ክርስቲያኖችን ህይወት የታደጉት ናይጄሪያዊ ኢማም ገድል

ኢማም አቡበክር አብዱላሂ ‘ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት::’ እንዲል የአገሬ ሰው እጅግ ፈታኝ ሁኔታዎችን በማለፍና የሃይማኖት ግጭቶችን በማብረድ ለሚታወቁ ልዩ ግለሰቦች የአሜሪካ መንግስት አለማቀፍ ሽልማት በየአመቱ ይሰጣል፡፡ እኤአ የ2019 ዓመት በአለም አቀፍ የሃይማኖት ነፃነት ሽልማት ከተከበረከተላቸው አምስቱ ሰዎች መካከል አንዱ ናይጄሪያዊው ኢማም አቡበክር አብዱላሂ ናቸው ፡፡ ይህም የሆነው በማዕከላዊ ናይጄሪያ ሙስሊሞች በክርስቲያን ወገኖቻቸው […]

Read More የ262 ክርስቲያኖችን ህይወት የታደጉት ናይጄሪያዊ ኢማም ገድል

በቅጡ ካልገባን በቀር የህዳሴውን ግድብ ፋይዳ ለመረዳትም ሆነ ለሌሎች ማስረዳት አይቻለንም። ከመገናኛ ብዙሃን የሚወጡ መረጃዎች የአድማጭ ተመልካች የመረዳት ሁኔታዎቻችን ይወስናሉ!

የተኛን ሰው እንዴት ማንቃት እንደሚቻል ማወቅ ብቻውን አውቆ የተኛን ሰው ለመቀስቀስ አያበቃም። በቅጡ ካልገባን በቀር የህዳሴውን ግድብ ፋይዳ ለመረዳትም ሆነ ለሌሎች በማስረዳት የሚፈለገውን ተጽዕኖ መፍጠር አይቻለንም። ከመገናኛ ብዙሃን የሚወጡ መረጃዎች የአድማጭ ተመልካችየመረዳት ሁኔታዎቻችን ይወስናሉ! በስንታየሁ ተረፈ ከዚህ በታች ያሉትን ሁለት ቨዲዮችን ከመመለክትህ በፊት ይህንን ፅሁፍ በትግዕስት አንብበህ ጨርስ። ይህንን ስታደርግ ቪዲዮቹን የለቀኩበት ዋናው ምክንያት ትረዳለህ […]

Read More በቅጡ ካልገባን በቀር የህዳሴውን ግድብ ፋይዳ ለመረዳትም ሆነ ለሌሎች ማስረዳት አይቻለንም። ከመገናኛ ብዙሃን የሚወጡ መረጃዎች የአድማጭ ተመልካች የመረዳት ሁኔታዎቻችን ይወስናሉ!

የዲፕሎማሲ አባታችን ዕለተ – ልደት

መጋቢት 5 1904 በቀ.ኃ.ሥላሴ ዘመነ መንግስት ብላቴን ጌታ ወልደ-ማርያም በፓሪስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ሲሾሙ ነበር በፀሀፊነት ፀሀፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ በጃንሆይ የተሰየሙት። ብላቴን ጌታ ወል-ደማርያም የአክሊሉን ሹመት አልቀበልም አሉ። ምክንያታቸውን ግን ሊናገሩ አልቻሉም። ጃንሆይ በቴሌግራም ጠየቋቸው። እምቢኝ አሉ። ብዙ ካስቸገሩ በኋላ ተስማሙ። ይሁን እንጂ ፀሐፌ ትዛዝ አክሊሉ ስራ እንደጀመሩ ብላቴን ጌታ ፀባያቸው ተለዋወጠ። አመመኝ በሚል […]

Read More የዲፕሎማሲ አባታችን ዕለተ – ልደት

መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት ይብቃ!

የዜጎች ደህንነት፣ ጤንነት እና መብት እንዲጠበቅ መደበኛ ፍልሰት!!! የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ከቦታ ወደ ቦታ መዘዋወር ከጀመረ ዘመናትን አስቆጥሯል፡፡ በጊዜ ሂደት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ የሰው ልጆች ፍልሰትም በከፍተኛ ደረጃ ሊያድግ ችሏል፡፡ ዘመኑ ዕውን ያደረጋቸው ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ የመገናኛና የትራንስፖርት አውታሮችም ለሰዎች ዝውውር መጨመር የራሳቸውን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ቀደም ሲል የሰዎች ዝውውር በአብዛኛው መካከለኛና አነስተኛ […]

Read More መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት ይብቃ!

125th anniversary of the Battle of Adwa – Adwa – African Victory

 It is urgent that the constructive and positive heritage of liberation struggles from every part of Africa be studied and resurrected in order to re-educate and wean generations of Africans to know what the struggle heritage entails. The glorious past, particularly of early Africa and resistance to numerous imperial advances, and the stolen legacy should […]

Read More 125th anniversary of the Battle of Adwa – Adwa – African Victory