“ቤተክርስቲያንን እንወቅ፥ ቅጥሯንም እንገንባ” በሚል የተዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በዶሃ ኳታር የተካሄደው ዐውደ ርዕይ ተጠናቀቀ።

በባህረ ሰላጤው አገራት የመጀመሪያ የሆነውና በ537 ስኩየር ሜትር በሚሸፍን መሬት ላይ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሚጠይቅ ወጭ እየተገነባ ያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የዶሃ ጽርሃ አርያም ቅድሥት ሥላሴ ሕንጻ ግንባታው በመፋጠን ላይ ነው። የዚሁ ህንጻ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅና ምዕመኑ አኩሪ አገራዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲቆይ ያስችላል በሚል ቤተ ክርስቲያኒቷ ያዘጋጀችው አውደ ትርኢት በትናንትናው እለት […]

Read More “ቤተክርስቲያንን እንወቅ፥ ቅጥሯንም እንገንባ” በሚል የተዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በዶሃ ኳታር የተካሄደው ዐውደ ርዕይ ተጠናቀቀ።

Eagle Hills Abu Dhabi Expands To Ethiopia With The Launch Of “La Gare”

ADDIS ABABA (Eagle Hills Abu Dhabi)– Under the patronage and in the presence of H.H. Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia, Eagle Hills – an Abu Dhabi-based private real estate investment and development company, has ventured into the Ethiopian market with the launch of La Gare, the dynamic downtown of Addis Abiba boasting one […]

Read More Eagle Hills Abu Dhabi Expands To Ethiopia With The Launch Of “La Gare”

What Communication is all about!

Most importantly of all, keep in mind that communication is not about you, your opinions, your positions or your circumstances. It’s about helping others by meeting their needs, understanding their concerns, and adding value to their world. Do these things and you’ll drastically reduce the number of communications problems you’ll experience moving forward.

Read More What Communication is all about!

በኳታር የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፈይሰል አልይ ሰሞኑን ዶሃ ኳታር ገብተዋል። ስራቸውንም በይፋ ጀምረዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገሪቱ የሁለትዮሽና እና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ስኬታማ ለማድረግ እና በፈጣን ሁኔታ እየተለዋወጠ የሚገኘውን አገራዊ፣ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍዊ ሁኔታዎችን መወጣት የሚያስችሉ የሪፎርም ስራዎቹን ማጠናቀቁን ተከትሎ በውጭ አገር የሚገኙ የተወሰኑ ሚሲዮኖቹንና ቆንጽላ ጽህፈት ቤቶቹን አገልግሎት በጊዜያዊነት የማቋረጥና የሰው ሃብት ስምሪቱን በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል። ይህንኑ የሪፎርም ስራ ሂደት […]

Read More በኳታር የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፈይሰል አልይ ሰሞኑን ዶሃ ኳታር ገብተዋል። ስራቸውንም በይፋ ጀምረዋል።

#WakeUpAfrica “Our identity as Ethiopians and our identity as Africans will not let this come to pass. The humiliation our ancestors have faced throughout the continent for centuries will not be resuscitated in these lands upon which the green, gold and red colors of independence have inspired many to successfully struggle for their freedom!”Abiy Ahmed Ali ‘Swahili Nation’

Read More #WakeUpAfrica “Our identity as Ethiopians and our identity as Africans will not let this come to pass. The humiliation our ancestors have faced throughout the continent for centuries will not be resuscitated in these lands upon which the green, gold and red colors of independence have inspired many to successfully struggle for their freedom!”Abiy Ahmed Ali ‘Swahili Nation’

“ትረፊ” ያላት ነፍስ ?……ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋያመለጠው መንገደኛ አስገራሚ ታሪክ

እድለኛው አንቶኒዮስ ከዛሬው የአውሮፕላን አደጋ በስንፍናው ህይወቱን አድኗል ። ቦሌ አየር ማረፍያ ዘግይቶ በመድረሱ ከጉዞው የተስተጏጎለው ግሪካዊ መንገደኛ ከሞት ተርፏል። ግሪካዊው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኛ አንቶኒዬስ ማቭሮፕሎስ ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በኢትዮጵዯ አየር መንገድ ET 130 ለመሳፈር ሰሞኑን ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል። መንገደኛው አንቶኒዮስ ታድያ ዛሬ ማለዳ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ተነስቶ መዳረሻውን ናይሮቢ ኬንያ […]

Read More “ትረፊ” ያላት ነፍስ ?……ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋያመለጠው መንገደኛ አስገራሚ ታሪክ

ስለ ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ ብድር አሰጣጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ የብድር አገልግሎት አቅርቧል።በዚህ አገልግሎት እንዴት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል? ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዳያስፖራ የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ በሚያቀርብበት ጊዜም የሚከተሉትን ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፤ የመኖሪያ እና/ወይም የሥራ ፈቃድ፣ አመልካቹ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የታደሰ ፓስፖርት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ ዜጋ […]

Read More ስለ ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ ብድር አሰጣጥ

የጀግኖች ህያው ምስክርነት

አርሶ አደር እሸቴ ሞገስ ልጃቸው ይታገሱ እሸቴ አስከሬን አጠገብ ሆነው በተጋድሎ መሐል ያስተላለፉት ሙሉ የስልክ ንግግር፦ አቶ እሸቴ – ምሽግ እንደያዝን ከበቡን። እሺአቶ እሸቴ – ከልጄ ጋር ነበርኩ። እሺአቶ እሸቴ – አሁን ይሄን የምነግርህ በቃ እኛ እየሞትን ነው። እንድታስተላልፍ ነው። እሺአቶ እሸቴ – እዛ አሰፋ ታዬ ቤት ውስጥ እኔ አምስቱን ይታገስ አንዱን በሽጉጥ ገደልን። እሺአቶ […]

Read More የጀግኖች ህያው ምስክርነት